...

የመማር ትስስሮች የአመት መጨረሻ የወላጅ እርካታ የዳሰሳ ጥናት ትምህርት ቤት

by user

on
Category: Documents
7

views

Report

Comments

Transcript

የመማር ትስስሮች የአመት መጨረሻ የወላጅ እርካታ የዳሰሳ ጥናት ትምህርት ቤት
የመማር ትስስሮች (LINKAGES TO LEARNING) የአመት መጨረሻ የወላጅ እርካታ የዳሰሳ ጥናት
ትምህርት ቤት:-
ቀን:እባክዎን እታች የሚገኙትን ጥያቄዎች በመመለስ አገልግሎቶቻችንን እንድናሻሽል ይርዱን፡-
1. እርስዎ/ልጅዎ(ልጆችዎ) በትስስሮች (Linkages) ለምን ያህል ጊዜ ተሳትፈዋል? (እባክዎን በአንዱ ላይ ምልክት ያድርጉ)
1-5 ወራቶች
6-12 ወራቶች
ከ1-2 ዓመት
ከ3-4 ዓመት
5+ አመት
2. የእርስዎ ቤተሰብ ከመማር ትስስሮች ምን አገልግሎቶችን አግኝቷል? (እባክዎ አግባብነት ባላቸው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ።)
የወላጅ ቡድኖች/ዎርክሾፖች
የልጅ/ቤተሰብ ማማከር/ካውንስሊንግ
የልጆች ቡድኖች
ከትምህርት ቤት መልስ /የስፕሪንግ እረፍት
/የሳመር እንቅስቃሴዎች
የቤተሰብ ጉዳይ አመራር (Case Management)/ማህበራዊ
አገልግሎቶች
ሌላ (እባክዎን እዚህ ላይ ይጻፉ)፡3. በዚህ የትምህርት አመት ስለአለዎት የትስስሮች ልምድ ምን ይሰማዎታል?
ፈጽሞ
አልስማማም
አልስማማም


እርግጠኛ
አይደለሁም

እስማማለሁ

በጣም
እስማማለሁ

ሀ. ወቅታዊ በሆነ ሁኔታ አገልግሎት ተሰጥቶኛል
ለ. በአክብሮት ተስተናግጃለሁ
ሐ. የእኔ ፍላጎቶች ታውቀውልኛል
መ. በአጠቃላይ፣ በአገኘሁት አገልግሎት ረክቻለሁ/ተደስቻለሁ
ሠ. በልጄ ትምህርት የበለጠ ተሳታፊ የምሆንባቸው መንገዶች
ተምሪያለሁ
ረ. በትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የበለጠ ተሳታፊ የምሆንባቸውን
መንገዶች ተምሪያለሁ
4. የትኞቹ አገልግሎቶች ለእርስዎ ወይም ለልጅዎ(ልጆችዎ) የበለጠ ጠቃሚ ናቸው?
አዎን
አላስፈለገኝም
እኔን አይመለከትም
5ሀ. (አገልግሎቱን) አገኙ?
አዎን
አላገኘሁም
እኔን አይመለከትም
5ለ. (በአገልግሎቱ) እረክተው ነበርን?
አዎን
አልረካሁም
እኔን አይመለከትም
5. የእንግሊዘኛ ወይም የምልክት ቋንቋ የትርጉም እርዳታ አስፈልጎዎት ነበርን?
6. ለማናቸውም ተጨማሪ አስተያየቶች/ሀሳቦች እናመሰግናለን፡-
(እባክዎን ((ገጹን) ይገልብጡት)
LINKAGES TO LEARNING GUIDELINES MANUAL March 2016 - Amharic
የመማር ትስስሮች (LINKAGES TO LEARNING) የአመት መጨረሻ የወላጅ እርካታ የዳሰሳ ጥናት
7. ሁሉንም ደንበኞች የተሻለ ማገልገል እንዲቻል፣ ስለርስዎ አንዳንድ ነገር ማወቅ እንፈልጋለን።
እርስዎ ወንድ ነዎት ወይስ ሴት?
ወንድ
ሴት
እድሜዎ ስንት ነው?
18 እና ከዛ በታች
19-64
65 እና ከዛ በላይ
እርስዎ እስፓኒሻዊ ነዎት ወይስ ላቲኖ?
አዎ፣ ራሴን እንደ እስፓኒሻዊ ወይም ላቲኖ አድርጌ እቆጥራለሁ/እወስዳለሁ
አይ፣ ራሴን እንደ እስፓኒሻዊ ወይም ላቲኖ አልቆጥርም
የዘር ቀለምዎ ምንድን ነው? (በሚመለከትዎት ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉ)
እሲያዊ
ጥቁር ወይም አፍሪካ አሜሪካዊ
ነጭ
ሌላ፡-
እናመሰግናለን!!!
LINKAGES TO LEARNING GUIDELINES MANUAL March 2016 - Amharic
Fly UP