የMontgomery County Public Schools (MCPS) Curriculum 2.0 (C2.0)
by user
Comments
Transcript
የMontgomery County Public Schools (MCPS) Curriculum 2.0 (C2.0)
የMontgomery County Public Schools (MCPS) Curriculum 2.0 (C2.0) የተቀረጸው የተማሪዎችን ጥልቅና ፈጠራዊ አስተሳሰብ ክህሎታቸውን በማሳደግ፣ እንደዚሁም አስፈላጊ የአካዳሚካዊ ስኬት ክህሎቶች ዙሪያ ላይ ነው፣ ስለሆነም ተማሪዎች ለህይዎት ዘመን ትምህርት በደንብ ይዘጋጃሉ። የቅርብ ጊዜ ክለሳ ፍላጎታችን ተማሪዎችና አስተማሪዎች የተሻለ እንዲሳተፉ ለማስቻልና፣ እንደ አርት፣ ኢንፎርሜሽን/መረጃ መሰረታዊ እውቀት፣ ሳይንስ፣ ማህበራዊ ጥናቶችና የአካል ብቃት (ፊዚካል ኤጁኬሽን) ትምህርት ለመሳሰሉት የትምህርት አይነቶች የበለጠ የመማሪያ ጊዜ ለመመደብ ነው። ሁሉም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች የሚከተሉትን ከፍተኛ ደረጃ ትምህርቶች በከፍተኛ ደረጃ ለመፈጸም ችሎታው፣ ተሰጥኦ፣ ወይም መነሳሳቱ ላላቸው ተማሪዎች ይሰጣሉ። የንባብ ማዳበሪያ ፕሮግራም (Program Enrichments in Reading)፡ከፍተኛ ዋና መጽሀፍት/ለትንሽ ቡድን ማስተማሪያ ጽሁፎች በመማር ተግባሮች ናሙና እንደተገለጸው የC2.0 የዳበረ ትምህርታዊ እድሎች (Enriched instructional opportunities)። ክህሎትን መሰረት ያደረገ የስርአተ-ትምህርት ፕሮግራም ኤክስቴንሽን፡o ጁኒዬር ግሬት ቡክስ (መጠየቅ፣ ምርምር፣ ንግግር) (ከK /መዋለ ህጻናት/ - 8ኛ ክፍሎች) o የዊሊያምና ሜሪ ክፍሎች/ዩኒቶች ( የመጠቁ ልብወለዶች፣ መጻፍ፣ ምርምር፣ ጭብጥ መሰረት ያደረገ ውህደት/Theme-Based Integration) (ከ2–5ኛ ክፍሎች) የሂሳብ ማዳበሪያ ፕሮግራም/ኮርስ (Program/Course Enrichments in Mathematics)፡በተከታታይ የሂሳብ ጽንስ ሀሳብ ችሎታ ላሳዩ ተማሪዎች በክፍል ደረጃቸው ስርኣተትምህርት ውስጥ ማፋጠንና ማዳበር (Acceleration and enrichment) (ከ1–5ኛ ክፍሎች) በተከታታይ ምርጥ ተስማሚ/Best-Fit መለኪያ ያሟሉ/ያሳዩ ተማሪዎች የጠጠሩ የሂሳብ ንድፍ/ጽንስ ሀሳቦችን ያገኛሉ (System Assessment፤ 4ኛ፣ 5ኛ ክፍሎች) የሳይንስና የማህበራዊ ጥናቶች ፕሮግራም ማዳበሪያ (Enrichments)፡ሳይንሳዊና ታሪካዊ ምርምሮች የተለያዩ ትምህርቶችን ያገናዘበ አጠቃላይ ስርኣተ-ትምህርት የውጤት መስጫ ጊዜ የምርመራ/መጠይቅ ፕሮጀክቶች የማሰብ/የመመራመርና አካዳሚካዊ ስኬት ክህሎት የሚታሰቡ የምርጫ አማራጮች (Options for Consideration)፡ ለባለ ከፍተኛ ተሰጥኦ የማእከል ፕሮግራሞች (Center Programs for the Highly Gifted) (ማመልከቻ፤ 4ኛ፣ 5ኛ ክፍሎች) o Lucy V. Barnsley ES o Chevy Chase ES o Clearspring ES o Cold Spring ES o Dr. Charles Drew ES o Fox Chapel ES o Pine Crest ES/Oak View ES ልዩ ተሰጥዎ ያላቸው/የመማር ጉዳት ያለባቸው (GT/LD) ፕሮግራሞች (ግላዊ ትምህርታዊ ፐሮግራም (IEP)፤ ከ3-5 ክፍሎች) o Lucy V. Barnsley ES የImmersion ፕሮግራሞች (ሎተሪ፤ K (መዋለ ህጻናት–5) o ቻይንኛ፡- College Gardens ES፣ Potomac ES o ፈረንሳይኛ፡- Maryvale ES፣ Sligo Creek ES o ስፓንሽኛ፡- Burnt Mills ES፣ Rock Creek Forest ES፣ Rolling Terrace ES ኢንተርናሽናል ባካሎሬት (IB):-Primary Years Program (PYP):- College Gardens ES የመጀመሪያ ደረጃ Magnet:- ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግና፣ ሂሳብ (STEM) ትኩረት፡- Park ES (ማመልከቻ፤ ክፍሎች 1፣ 2) ከእኛ ጋር ይገናኙ የስርዓተ-ትምህርትና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች ጽ/ቤት Office of Curriculum and Instructional Programs (OCIP) የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተቀነናጀ ስርአተ-ትምህርት ቡድን (EIC) (C2.0) Division of Accelerated and Enriched Instruction (AEI) Division of Consortia Choice and Application Programs) የሥርዓተ-ትምህርት ቀረጻና አፈጻጸም Curriculum Design and Implementation o በደረጃ/ደንብ መሰረት የውጤት አሰጠጣጥ Standards Based Grading o K (መዋዕለ ህጻናት)–5 ዋና ሥርዓተ-ትምህርት/Core Curriculum o TASS ክህሎቶች o የመጠየቅ ፐሮጀክቶች የጠነከረ ሂሳብ (ስርአተ-ትምህርት) Compacted Mathematics (Curriculum) የማእከል ፕሮግራሞች የጠነከረ ሂሳብ/Compacted Mathematics/(የፕሮግራም ቅበላ) የኮርስ ማዳበሪያዎች Course Enrichments o ዊሊያምና ሜሪ o ጁኒየር ግሬት ቡክስ የGT መለያ/መታወቂያ GT/LD ፕሮግራሞች ኢንተርናሽናል ባካሎሬት፡- PYP የመጀመሪያ ደረጃ Magnet የማእከል ፕሮግራም (ማመልከቻ) Immersion (ማመልከቻ) 240-453-2570 301-279-3163 301-592-2040