Comments
Transcript
የየየየየ የየየየ የየየ የየ የየየየ MT 2ኛ ኛኛኛ ኛኛኛ ኛኛኛ
የየየየየ የየየየ የየየ የየ የየየየ 2ኛ ኛኛኛ ኛኛኛ ኛኛኛ ፅንሰ ሀሳቦች በMeasurement Topic (በመለኪያ ርእስ) (MT) አለካክና አሀዞች ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ መቁጠርና የቁጥር አሃዞች መነሾ MT ተማሪዎች የሚያደርጉት ... እስከ 31 በአንዶች መቁጠር። እስከ 100 በአስሮች መቁጠር። ብዛቶችን (መጠኖችን) ማወዳደር፣ በነዚህ ቃላት መጠቀም፡- የበዛ/የበለጠ፣ ያነሰ/የቀነሰ፣ ወይም እኩል/ተመሳሳይ። ቁጥሮችን በተለያዩ መንገዶች መወከል/ማሳየት፡- በጽሑፍ መልክ፣ ፎቶዎች፣ ነገሮች፣ አስር ማእዘን subitize (ሳብይታይዝ)፡- አነስተኛ የነገሮች ቡድኖች/ክምችቶች ሳይቆጥሩ በፍጥነት ማወቅ (ለምሳሌ፣ አዝራር, ዶሚኖዎች)። በመስመር፣ በክብ፣ በሰልፍ (አኩል ረድፎች)፣ ወይም የተበታተነ ስርአቶችን መቁጠር። count on (ወደፊት መቁጠር መቀጠል) ከ1 በስተቀር ከሆነ ቁጥር ጀምሮ። decompose (መበተን) ቁጥሮችን፡- እንድ ሙሉ ስብስብን ወደ ሁለት ስብስቦች መክፈል (ለምሳሌ፣ 4 ድቦች 3 ድቦችና 1 ድብ ናቸው)። act out story problems (የታሪክ ፕሮብሌሞች መስራት)፡- የቃላት መደመርና መቀነስ ለመስራት በነገሮች መገልገል (ለምሳሌ፣ ክፍለ ወስጥ 5 ድመቶች አሉ። 3 ደመቶች ለመብላት ወጡ/ሄዱ ስንት ድመቶች ቀሩ?)። ርዝመት ለማወዳደር፡- በይበልጥ ረጅም እና በአጠረ ቃላቶች መጠቀም። ክብደት ለማወዳደር፡- በይበልጥ ከባድ እና ቀላል በሚባሉ ቃላት መጠቀም። አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች (Thinking and Academic Success Skills -TASS) ይህም... የቋንቋ ቅልጥፍና ለአንድ ፕሮብሌም ወይም ለአንድ ሃሳብ በርካታ ምላሾች መፍጠር። በሂሳብ ተማሪዎች የሚያደርጉት... ቁጥሮችን በተለያዩ መንገዶች መወከል/ማሳየት (ለምሳሌ፣ ስእሎች፣ አሀዞች፣ ቃላት)። ተመሳሳይነቶችንና ልዩነቶችን ለመግለፅ ነገሮችን ማወዳደር። ነገሮችን በተለያየ መንገድ መመደብ። አንድን ፕሮብሌም ለመፍታት የተለያዩ መንገዶችን መግለፅ። አቀማመጣቸው/አሰላለፋቸው የፈለገውን ይሁን ብዛቶች/መጠኖች እንደማይቀየሩ መገንዘብ። (ለምሳሌ፣ ወይም ) የነገሮችን አንድ ስብስብ ወደ 2 ክፍሎች በተለያዩ መንገዶች መከፋፈል። የአስተሳሰብ ድፍረት አወሳሰድ 3 እና 1 2 እና 2 አዲስ መረጃ ሲማሩ "ማድረግ እችላለሁ" ከሚል ስሜት ጋር በተግባር መሳተፍ። ለመቁጠር ስልቶች መጋራት። ስለ ቁጥሮችና ብዛቶች/መጠኖች ጥያቄዎች ማቅረብ። ለማድረግ መሞከር እና አዳዲስ ነገሮች መማር። ፕሮብሌሞችን ለመፍታት በአዲስ መንገዶች ሀሳብ ለሀሳብ መፋጨት። ኛMCPS ኛኛኛኛኛ ኛC 2.0 Summit 2013 ኛኛኛኛኛ ኛC 2.0 Summit 2014 ኛMCPS ኛኛኛኛኛ ኛኛኛኛ ኛኛኛኛ Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs የመዋዕለ ህጻናት ሂሳብ ዜና መጽሄት 2ኛ ማርክ መስጫ ወቅት የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT) ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ... መቁጠርና የቁጥር አሃዞች መነሾ MT እስከ 31 በአንዶች እስከ 100 ደሞ በአስሮች መቁጠር። ከ1 በስተቀር ከሌሎች ቁጥሮች በመነሳት መቁጠር። ከ1 እስከ 10 ያሉ ቁጥሮችን መፃፍ። ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው... በግጥሚያ ላይ በአቆጣጠር መጫወት (ለምሳሌ፣ አዝራር መጣልና ከወጣው ቁጥር ጀምሮ መቁጠር)። በተለያየ ስርአት የሚገኙ ነገሮችን መቁጠር። መስመር ላይ እስከ 20፣ ክብ ላይ እስከ 10፣ የተበታተነ አቀማመጥ ላይ እስከ 7፣ እና ሰልፍ ላይ እስከ 20 ድረስ መቁጠር። አንድ ተጨማሪ 10 ውስጥ ኣና አንድ ከ5 በታች መለየት። የአቆጣጠር ስልቶችን (ነገሮች እንዴት እንደሚቆጠሩ) ከእኩያዎች ጋር መጋራት። አንድ አዝራር ላይ ያሉ ነጥቦችን ስንት እንደሆኑ በፍጥነት ማወቅ። አለካክና አሀዞች ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ አንድ የጡቦች ስብስብን ወደ ሁለት አነስተኛ ስብስቦች decompose (መበተን) (መከፋፈል)። የታሪክ ፕሮብሌሞች ትያትር መስራት፣ በነገሮች፣ በስዕል፣ እና በጣቶች መወከል። የነገሮችን ርዝመት ማወዳደር። የነገሮችን ክብደት ማወዳደር። ስንት የእግር ሹራቦች መቁጠርና፣ "አንድ ሲጨመርስ?" ብሎ መጠየቅ። ስንት ጫማዎች መቁጠርና፣ "አንድ ሲቀነስስ?" ብሎ መጠየቅ። ቤተሰባችሁ ውስጥ ስንት ሰዎች እንዳሉ መቁጠርና፣ "እያንድንዱ ሰው አንድ እንዲደርሰው ስንት ብስኩቶች ያስፈልጉናል?" ብሎ መጠየቅ። አንድ ቁጥር መስጠት ከዚያም ያንን ለመወከል/ለመግለፅ እንቅስቃሴ ማድረግ (ለምሳሌ፣ 5 5ጊዜ ማጨብጨብ)። አንድ ማማ በነገሮች (ለምሳሌ፣ መጫወቻዎች፣ የLegos®፣ ጡቦች) መስራት እና ከዚያ በኋላ ማማውን ወደ ሁለት ስብስቦች መክፈል፣ በያንዳንዱ ክፍል ምን ያህል እንዳሉ ባጠቃላይም ስንት እንደሆኑ መንገር። በአዋቅ የተፈጠረ የታሪክ ፕሮብሌም መስራት (ለምሳሌ፣ መኪና ውስጥ ሶስት ሰዎች አሉ። 2 ተጨማሪ ሰዎች ገቡ። አሁን መኪናው ውስጥ ስንት ሰዎች አሉ?)። የረዘመው እና ያጠረው በሚሉ ቃላቶች ነገሮችን ማወዳደር (ለምሳሌ፣ ጫማዎች፣ እርሳሶች)። ነገሮችን ለማወዳደር በጃቸው መጠቀም እና የከበደ እና የቀለለ ቃላትን በመጠቀም የሰውነንት ሚዛን መጠበቅ (ለምሳሌ፣ መፃህፍት፣ መጫዎቻዎች፣ ብልቃጦች)። ኛC 2.0 Summit 2013 ኛMCPS ኛኛኛኛኛ ኛኛኛኛኛኛ ኛኛኛኛ ኛLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs ኛC 2.0 Summit 2014 ኛMCPS ኛኛኛኛኛ ኛኛኛኛ