...

የሁለተኛ ክፍል የንባብ መልእክተ ዜና የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
10

views

Report

Comments

Transcript

የሁለተኛ ክፍል የንባብ መልእክተ ዜና የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የሁለተኛ ክፍል የንባብ መልእክተ ዜና
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
ቋንቋ፡ የቃላት
ዝርዝር
መረጂያዊ ፅሁፍ
ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት...

በጽሁፍ ውስጥ የቀረቡ ሳይንሳዊ ሃሳቦችን ለመረዳት ምስሎችን መጠቀም።

በግል የሚነበብ ጽሁፍ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ዝርዝሮችን ለመለየት ጥያቄዎችን መጠየቅና መመለስ።

ተመሳሳይ ርእስ ካላቸው ሁለት ጽሁፎች በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን ማወዳደር።

የጽሁፍን ዋና ሃሳብ መለየት።

በጽሁፍ ውስጥ ያሉን ገላጭ ቃላት (ቅጽሎች፣ ተውሳከ ግስ) መለየትና አንድን አዲስ ርእስ የበለጠ ለመረዳት
አንባቢዎችን እንዴት እንደረዱ ማብራራት።

ያልተለመዱ ቃላት ወይም ሀረጋትን ትርጉም ለመወሰን የሁኔታውን አመላካች መጠቀም።
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills -TASS)
የአስተሳሰብ ድፍረት አወሳሰድ
ግትር ያለመሆን
ይህም...
በማንበብ፣ ተማሪዎች...
ለአዳዲስና ለተለያዩ

ሀሳቦችና ስልቶች ክፍትና
ግብር መላሽ መሆንና

በመካከላቸው በነፃ
መመላለስ።

ስለ አንድ ርእስ በጥልቀት ለመረዳት የሚያስችል መረጃ ለማግኘት የተለያዩ
የህትመት ወይም ዲጂታል መገልገያዎችን መጠቀም።
አንድን ግብ ለመምታት 
አጠራጣሪን መቀበል
ወይም የዘልማድ ደንብን

መፈታተን።
አዲስ መረጃንና በሳይንሳዊ ጽሁፍ የሚገኙ ምስሎችን በመጠቀም ከኋላ እውቀት
ጋር እንዲስማማ ማድረግ።።
አንድ አይነት ርእስ በሚመለከቱ ጽሁፎች መካከል የሚመሳሰሉበትንና
የሚለያዩበትን ዝርዝር መፍጠር።
ምስሎችንና ግራፍነክ ማደራጃዎችን በመፍጠር በበርካታ መንገዶች አዳዲስ ቃላት
መረዳትን ማሳየት።
መረዳትን ለማብራራት ስለሳይንሳዊ ጽሁፎችና ምስሎች ጥያቄዎችን መጠየቅና
መመለስ።

አዲስ ፍተሻ/ምርመራ ለመሞከር
የሳይንሳዊ መመሪያዎችን ቅደም
ተከተል መከተል።

በፅሁፍ ጥቆማዎች በመጠቀም
የቃል ትርጉሞችን መተንበይ።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የሁለተኛ ክፍል የንባብ መልእክተ ዜና
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ...
MT

መረጅያዊ ፅሁፍ



የጽሁፍን ዋና ሃሳብእናቁልፍ ዝርዝሮችንመለየት።
ዋና ርእስ፡አንበሶች
ዋና ሃሳብ፡አንበሶች አንስሳትን የሚመገቡ ናቸው።
ቁልፍ ዝርዝር፡አንበሶች የሚመገቧቸውን እንስሳት ለመያዝ ይበልጥ ፈጥነው
ይሮጣሉ።
በግል በሚነበብ ጽሁፍ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ዝርዝሮችን ለመለየት ጥያቄዎችን
መጠየቅና መመለስ።
ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎች፡ የእንስሳት መላመድ በአካባቢያቸው ለመኖር
እንዴት ያግዛቸዋል?
በአንድ ርእስ ላይ ያሉ በጣም ጠቃሚ ነጥቦችን
ከመጣጥፍ፣ መጽሀፍት ወይም ዲጂታል
መገልገያዎች ማወዳደር።
በጽሁፍ ውስጥ ያለን አዲስ መረጃ ለመረዳት
የእንስሳትና እጽዋት የህይወት ዑደትን ምስሎች
መጠቀም።
በመኖርያ ቤት፣ ልጃችሁ ማድረግ የሚችለው...




ሁልጊዜ ማታ ማንበብ። በትምህርት ቤትዎ ድረገጽ ዲጂታል ልብወለድ-ያልሆኑ መገልገያዎችን
ለማግኘት ይጎብኙ ለምሳሌ www.pebblego.com. ለድረገጽ መግቢያ መረጃ በትምህርት ቤቱ
ሚዲያ ማዕከል የሚሰራን ሰው ይጠይቁ።
ቅርጻቅርጽ፣ ፕሮጀክት ወይም የስራ መመርያ ማንበብና የአሰራር ቅደም ተከተልን መከተል።
አንድን መሳሪያ ለመስራት ወይም ለማብራራት እና እንዴት እንደሚሰራ ለመግለጽ ግትር ያልሆነ
አስተሳሰብን መጠቀም።
በቤት ውስጥ የተሰሩ ማወዳደሪያ ክቦችን (ቁሳቀሶች ሊያካትቱ የሚችሉት ቱቦ ማጽጃዎች፣ ክሮች፣
ኖድሎች፣ በሰውነት የሚዞሩ ክቦችን/ሁላ ሁፕስዎች ) በመጠቀም የሁለት እንስሳ መኖሪያዎችን
ማወዳደር።
አጭር መፍትሄ
ቃላት
ቋንቋ፡
የቃላት ዝርዝር
ብራይን ሽሪምፕ የህይወት ዑደት
በቤት ውስጥ የተሰሩ ማወዳደሪያ ክቦች

አንድን ርእስ በይበልጥ ለመረዳት በጽሁፍ ውስጥ ያሉ ገላጭ ቃላት መለየት። 

ያልተለመዱ ቃላትና ሀረጋት ትርጉምን ለመወሰን የሁኔታውን አመላካቾች
መጠቀም።

ድርጊትን የሚገልጹ ተውሳከ ግስን (በዝግታ መራመድ፣ በፍጥነት መራመድ) በተግባር ላይ
ማዋል።
የፈጠሩትን ቃላት ትርጉም ለመገመት አንድን ሰው የመፈታተን ጨዋታ መጫወት። ምን ማለት
እንደሆኑ ፍንጭ በሚሰጥ መልክ እነርሱን በአረፍተ ነገር መጠቀም።
ምሳሌ፡ የእኔ "ስናርፉ" በፖስተኛው ሰው ላይ እየጮኸ ነው።
"ስናርፉ" ማለት "ውሻ" ነው ምክንያቱም ውሻዎች ብዙጊዜ በእንግዶች ላይ ይጮኻሉ።
ቁልፍ ዝርዝሮች፡ በጽሁፉ ውስጥ መልእክትን ወይም ርእስን የሚደግፉ ዝርዝሮች
ዋና ሃሳብ፡ በመረጃዊ ጽሁፍ ውስጥ፣ አንባቢ እንዲያውቀው ደራሲው/ዋ የሚፈልገው ማዕከላዊ ነጥብ
ዋና ርእስ፡ የመረጃዊ ጽሁፍ ርእሰ ጉዳይ
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP