...

የአንደኛ ክፍል ንባብ ዜና መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
18

views

Report

Comments

Transcript

የአንደኛ ክፍል ንባብ ዜና መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአንደኛ ክፍል ንባብ ዜና መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት ...
ስነ ፅሁፍ




አንድ የሞቀ ቅባት ያለው በትልቅ ሰሃን የፈነዳ የበቆሎ ቆሎ (ፈንዲሻ) በላሁ።
ጨዋማ እና ኮሽኮሽ የሚል ነበር።
ስሜታዊ
የፈነዳ የበቆሎ ቆሎ እወዳለሁ!
ቃላት

ቋንቋ፡ የቃላት ዝርዝር
ማን እንደሚተርክ ለዩ።
የአንድን ታሪክ ገፀባህሪያት፣ አቀማመጥ/አካባቢ፣ እና ዋና ዋና ክውነቶች ለመለየት በስእሎችና በቁልፍ
ዝርዝሮች መጠቀም።
በታሪኮችና በግጥሞች የሚገኙ ገፀባህሪያት ተሞክሮዎች ማወዳደር።
የአንድ ታሪክ ወይም ግጥም ማእከላዊ መልእክት ለመገንዘብ ስሜታዊ ቃላትን መለየት።
ድርብ ትርጉም (ተመሳሳይነቶች) ያሏቸው ቅፅሎች (ገላጭ ቃላቶች) እና ግሶች (ተግባራዊ ቃላትን) መለየት።
የትርጉም ልዩነት፡
እብድ
ቁጡ
የሂሳብ ቃላት
ዝርዝር
መደመር
ድምር
የንባብ ቃላት
ዝርዝር
ገፀ ባህሪይ
ቁልፍ ዝርዝር
እጅጉን ቁጡ
ቃላትን ያሏቸውን ቁልፍ ባህርያት መግለፅና በፈርጆች መከፋፈል።
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills -TASS)
ጥረት/ተነሳሽነት/ብርታት
ገንቢ ትንተና
... ነው
በማንበብ፣ ተማሪዎች...
የጠቅላላውን ፅንሰ ሃሳብ
 ታሪኩ ወይም ግጥሙ ስለምን እንደሆነ ለመንገር ቁልፍ ዝርዝሮችን እና መረጃዎችን
መረዳትን ለማዳበር ወይም አዲስ
ከስእሎች ጋር ማገናኘት።
ወይም ልዩ የሆነ ሙሉ
 የፅሁፉን አዲስ ወይም የጠለቀ ግንዛቤ ለመፍጠር በሁለት ታሪኮች የሚገኙ የገፀ
ለመፍጠር የተለያዩ ከፍሎችን
ባህሪያት ተሞክሮዎች ለማወዳደር በስእላዊ ማደራጃዎች መጠቀም
አንድ ላይ ማገጣጠም።
አንድን ግብ ለመምታት ወይም
አንድን ፕሮብሌም ለመፍታት
በርትቶ መስራትና ውጤታማ
ስልቶችን በስራ ላይ ማዋል፤
መሰናክሎችና ተፎካካሪ
ጉዳዮች/ሀይሎች እየተቋቋሙ
መቀጠል።
 የአዳዲስ ቃላትን ትርጉም ለማወቅ በአውደ ንባብ ምልክቶች መጠቀም።
ለምሳሌ:
የበረዶው ሰውዬ አንድ ለስላሳ፣ የሚያሞቅ ሻሽ በአንገቱ ዙርያ ለብሷል።
ያልታወቀ ቃል
 የግል የማንበብ ግብ ማስቀመጥ እና ግቡን ለመምታት በስልቶች መጠቀም።
 የግል ግብ ለመድረስ የትኞቹ ስልቶች እንደሚያግዙ ለመወሰን ራስን መቆጣጠር።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የአንደኛ ክፍል ንባብ ዜና መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት
(Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...
MT

ስነ ፅሁፍ



አጭር መፍትሄ ቃላት
ቋንቋ:
የቃላት ስብስብ


ቤት ውስጥ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
ማን ታሪክ መናገር ላይ እንዳለ ለመለየት ከስእሎችና ከፅሁፍ ምልክቶች
መጠቀም።
በአንድ ታሪክ ውስጥ የሚገኙ ገጸ ባህሪያት፣ አቀማመጥ፣ እና ዋና ዋና
ክውነቶችን የሚለይ እንደ የታሪክ ካርታ የመሰለ በስእላዊ ማደራጃ
ማሟላት።
በታሪኮች ወይም ግጥሞች የሚገኙ ገፀባህሪያት ተሞክሮዎችን
ለማወዳደር፣ እንደ ቲ-ሰንጠረዥ (t-charts) ወይም ማወዳደርያ ክቦችን
የመሰለ በስእላዊ ማደራጃ መጠቀም።
በአንድ ታሪክ ወይም ግጥም የሚገኙ ገፀባህሪያትን፣ አቀማመጥ፣ እና ዋና
ዋና ክውነቶችን ለማየት/ለመገንዘብ ስሜታዊ ቃላትን ማድመቅ።

ሁሌ ማታ ማታ ማንበብ። ለሚወዱት እንሰሳ፣ አሻንጉሊት ወይም እህት/ወንድም ለማንበብ
መሞከር።

ባንድ ታሪክ የሚገኝ ገፀባህሪይ ምስላዊ አሻንጉሊት መፍጠር። ካንድ ገፀ ባህሪይ አመለካከት
አንፃር ታሪክን እንደገና ለመንገር በአሻንጉሊት መጠቀም።

የመኝታ ሰአት ተረት መንገር። እንደገና በሚተርክበት ወቅት፣ ገፀባህሪያት፣ አቀማመጥ፡ እና ዋና
ዋና ክውነቶችን ማካተት።

ሁለት ታሪኮች ማንበብ። በያንዳንዱ ታሪክ የሚገኙ ገፀባህሪያትን ማወዳደር (“ገፀባህሪያቱ
ይመሳሰላሉ ምክንያቱም..."፣ "የተለያዩ ናቸው ምክንያቱም...")።

ተፈጥሮን ለመጎብኘት በእግር መሄድ። በእግር ጉዞው ከታዩት ሶስት ነገሮችን መምረጥ ሶስቱን
ነገሮች ለመግለፅ በስሜታዊ ቃላት መጠቀም። (አንድ __(ነገር)__ አግኝቼአለሁ።
ስሜቱ/ሽታው/ጣእሙ/ድምፁ/መልኩ... ይመስላል")
በቅፅሎች (ገላጭ ቃላት) ቡድኖች መወያየት እና እንደ ትርጉማቸው
አዝማሚያ (ተመሳሳይነቶች) መከፋፈል።
ቃላትን ወደ ተመሳሳይ ፈርጆች መከፋፈል።

የ“Shades of Meaning (የትርጉሞች መቀራረብ)” ግጥሚያ መጫወት፡1. አንድ አዋቂ አንድ ቅፅል (እብድ፣ ሀዘንተኛ፣ የሚከረፋ፣ ቆንጆ፣ ወዘተ.) ይናገራል።
2. አንድ ልጅ ከአዋቂው ቅፅል ጋር የሚመሳሰሉ ቢያንስ ሁለት ሌሎች ቃላት ይሰይማል
(አዋቂ፡- "እብድ" ልጅ፡- "ቁጡ፣ የበሸቀ")።
የቤት እቃዎችን ማሰባሰብ እና የተሰሩበት ቁሳቁሶች፣ ቀለም፣ መጠን፣ ቅርፅ፣ እንደገና ጥቅም
የሚውሉ (recyclable)፣ ወይም ጥቅም-የለሽ (non-recyclable)፣ ወዘተ. ወደማሳሰሉ
ፈርጆች ማከፋፈል።
ቀኖች
ረቡእ
ማክሰኞ
ቅዳሜ
ወሮች
ኖቨምበር
ጃንዩወሪ
ጁን
context clues (የይዘት ምልክቶች)፡በፅሁፍ ውስጥ ያለ ያልታወቁ ቃላትን
ለመወሰን የሚያግዝ ይዘት
key details (ቁልፍ ዝርዝሮች)፡- በታሪክ
ውስጥ ትምህርት ወይም መልእክት ፀሀፊ
ለማስተላለፍ የፈለገውን የሚደግፉ ዝርዝሮች
ወቅት
ሰመር
ፎል
ዊንተር

sensory words (ስሜታዊ ቃላት)፡- እንደ
መራራ፣ የሚያንገላታ፣ ለስላሳ፣ ወዘተ. የመሳሰሉ
በአምስቱ ስሜቶች (ማየት፡ መንካት፣ ማሽተት፣
ማጣጣም፣ እና መስማት) ላይ ተግባራዊ የሚሆኑ
መግለጫዎች
graphic organizers (ስእላዊ ማደራጃዎች)፡- አስተሳሰቦች፣ ፅንሰሀሳቦች
ወይም ሀሳቦች/ጭብጦችን ለመደርደር ያሚያስችሉ የሚታዩ መሳርያዎች
T-Chart (ቲ-ሰንጠረዥ)
ታሪክ ቁ. 1
ታሪክ ቁ. 2
ማወዳደርያ ክቦች
ታሪክ ቁ. 1
ያያ
የታሪክ ካርታ
ታሪክ ቁ. 2
ገፃባህሪያት፡አቀማመጥ፡ዋና ዋና ክውነቶች
1.
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
2.
3.
Fly UP