...

የመዋዕለ ህጻናት ንባብ መጽሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
19

views

Report

Comments

Transcript

የመዋዕለ ህጻናት ንባብ መጽሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የመዋዕለ ህጻናት ንባብ መጽሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
ፅሁፍ አንብቦ መረዳት
መሰረታዊ ሙያዎች
ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት...












የንግግር ቃላት፣ ሲላብሎች (syllables)፣ የሆሄያት ስያሜ (letter names)፣ እና ድምጾችን መረዳታቸውን ማሳየት።
በንግግር፣ ንባብና ጽሁፍ የመጀመሪያ፣ መካከለኛና መጨረሻ ድምጾችን መጠቀም።
አዲስ ቃላትን ለመፍጠር የመጀመርያ የተነባቢ (consonant) ድምፅ መለወጥ (lot, pot, not)።
በንግግር፣ በምንባብ፣ እና በፅሁፍ በdigraphs (አንድ ድምፅ የሚሰጡ ሁለት ተነባቢዎች) (-sh, -ch, -th) እና በblends
(ልዩ ድምፅ በሚሰጡ ሁለት ተነባቢዎች) (bl-, cl-, fl-, gl-, pl-, sl-) ተነባቢዎች መጠቀም።
አጭር የአናባቢ (vowel) ቃላትን ለመፍጠር በአጭር የአናባቢ ድምፆች መጠቀምን መዳሰስ።
በአንድ ላንድ ሆሄይ ድምፅ ዝምድናዎች መጠቀም።
ለብዙ ጊዜ በከፍተኛ-መጠን የሚያገለግሉ ቃላትን በእይታ ማንበብ።
ስዕልን መረማመድ፣ ድምጽን ማሰማት፣ የታወቁና ያልታወቁ ቃላትን ማግኘት እና ድጋሚ ማንበብ የመሳሰሉትን ስልቶች
መጠቀም ከንባብ በፊት፣ በንባብ ወቅት፣ እና በኋላ መለማመድ።
በስነፅሁፋዊ ፅሁፍ ውስጥ የገፀ ባህርያት ተሞክሮዎች ማወዳደርና ማነፃፀር።
በታሪክ ካርታዎች በመጠቀም የሰነ-ፅሁፋዊ ፅሁፎች ቁልፍ ዝርዝሮችን እንደገና መንገር።
በስዕላዊ መግለጫዎችና ጽሁፉ መካከል ያለን ግንኙነት ማብራራት።
በስነ ፅሁፋዊ ፅሁፎች ውስጥ ስለሚገኙ ቁልፍ ዝርዝሮችና አዲስ የቃላት ዝርዝር ጥያቄዎች ማቅረብና ለጥያቄዎች መልስ
መስጠት።
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills -TASS)
ጥረት/ተነሳሽነት/ብርታት
ገንቢ ትንተና
...ነው
በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት...
የጠቅላላውን ጽንሰ ሃሳብ

መረዳትን ለማዳበር ወይም
አዲስ ወይም ልዩ የሆነ ሙሉ 
ለመፍጠር የተለያዩ ከፍሎችን
አንድ ላይ ማገጣጠም።

የተነባቢ ብሌንዶች፣ ዲግራፎች፣ እና አጫጭር አናባቢዎች በመጠቀም
አዳዲስ የቃላት ፈጠራዎችን ማሰባሰብ።
አንድን ታሪክ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ለማከታተል በታሪክ
ካርታዎች መጠቀም።
አዲስ የቃላት ዝርዝር ለመገንባት በታወቁ ቃላትና ፅንሰ ሀሳቦች
መጠቀም።
አንድን ግብ ለመምታት

ወይም አንድን ፕሮብሌም
ለመፍታት በርትቶ መስራትና

ውጤታማ ስልቶችን በስራ
ላይ ማዋል፤ መሰናክሎችና
ተፎካካሪ ጉዳዮች/ሃይሎች
እየተቋቋሙ መቀጠል።
በስነፅሁፋዊ ፅሁፎች ቁልፍ ዝርዝሮችን እንደገና ለመተረክ፣ ግንኙነቶችን ለመግለፅ፣ እና የታሪክን
ንጥረ ነገሮች (ባህርያት፣ አቀማመጥ፣ እና ዋና ዋና ድርጊቶች) ለመለየት በምንባብ ስልቶች መጠቀም።
በምንባብ ስኬት ለማግኘት ግቦችን ማስቀመጥ።
የመዋዕለ ህጻናት የመማር ግቦች አመቱን በሙሉ ቀጣይነት ያላቸውና ከውስብስብነት መጨመር ጋር የሚደጋ
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የመዋዕለ ህጻናት ንባብ መጽሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያ አርእስቶች (Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
MT
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ...
መሰረታዊ ሙያዎች




አጭር አናባቢ ድምጾችን መመርመርና አዲስ ቃላትን መፍጠር።
በፈጣን ድግግሞሽ ቃላትና የቃል ቤተሰቦች መጠቀም መለማመድ (dog, log,
fog)።
በስነፅሁፋዊ ግጥሚያዎችና ማእከሎች አማካኝነት ቃላትን ለመፍጠር የተነባቢ ሆሄይ
ድምፆችን፣ ዲግርፎች፣ እና ብሌንዶች መለወጥ።
የህትመት ባህርያትን፣ ቃላትን በድምጽ በማሰማት (decoding)፣ በቅልጥፍና
ማንበብ እና የንባብ ስልቶችን ለመለየት ለመለማመድ በሙሉ ቡድን በመጮህ ድምፅ
ማንበብና በትንሽ ቡድን በሚመራ ንባብ መሳተፍ።
በቤት ልጅዎ ሊያደርግ የሚችለው...



በየዕለቱ ማታ መጽሀፍትን ማዳመጥ እና/ወይም ማንበብ።
የቃል ቤተሰቦች (pop, top, stop; hot, pot, not) በመጠቀም የቃል ዝርዝሮች
ለመስራት የመጀመርያውን ድምፅ መለወጥ።
በቃላት መጀመርያና መጨረሻ ዲግራፎችና ብሌንዶችን ለመዘርዘር ሰንጠረዥ መስራት።
ዲግራፍ
shshoe
shop

የፅሁፍ ምንባብ
ግንዛቤ


ስነ ጽሁፍነክ ጽሁፎችን ለማንበብ፣ መወያየት፣ ማወዳደር፣ እና መረዳት በትልቅና
ትንሽ ቡድኖች መሳተፍ።
የገፀባህርያት ተሞክሮችን ማወዳደርና ማነፃፀር።
በስነፅሁፍ ፅሁፍ ድርጊቶችን ቅደምተከተል ለማስያዝና የታሪክ ንጥረነገሮችን
ለመጋራት በልዩ የታሪክ ካርታዎች መጠቀም።





-sh
wish
fish
ththis
that
ብሌንድ
-th
with
fifth
blblue
block
እቤትና ት/ቤት በሚነበቡ መፃህፍት መወያየት።
የተነበቡ ታሪኮችን በተመለከተ ጥያቄዎችን ማቅረብና
ለጥያቄዎች መልስ መስጠት ለምሳሌ፡
o ሁለቱ ገፀባህርያት እንዴት ይመሳሰላሉ ወይ ይለያያሉ?
o በታሪኩ ውስጥ የድርጊቶች ቅደምተከተል ምንድን ነው?
o አዲስ የቃላት ዝርዝር ለመስራት ስእሉ እንዴት ሊያግዝህ
ይችላል?
 አንድ መፅሃፍ በመምረጥ ስእሎቹ ገፁ ላይ ከሚገኙት ቃላት
ጋር እንደሚመጣጠኑ መወያየት።
 መማርን ለማገዝ በሚከተሉት ድር ጣብያዎች መጠቀም፡www.starfall.com
www.abcya.com
www.turtlediary.com
በታሪኮች ውስጥ ያሉ ቁልፍ ዝርዝሮችን መልሶ መናገር።
በስዕላዊ መግለጫዎችና በጽሁፉ መካከል ባሉ ግንኙነቶች መወያየት።
ስለአዲስ የቃላት ዝርዝር ጥያቄዎች ማቅረብና ለጥያቄዎች መልስ መስጠት።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
clclue
clock
Fly UP