...

የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
16

views

Report

Comments

Transcript

የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
በአስር ቤት ቁጥርና
ግብረቶች
ግብረቶችና
የአልጄብራ
አስተሳሰብ
አለካክና አሀዞች
ቁጥርና ግብረቶች ክፍልፋዮች
ተማሪዎች ሊያደርጉ የሚችሉት ...
 10 እና 100 አካፋይ ያላቸውን ክፍልፋዮችን ለመግለፅ በዴሲማሎች መጠቀም።
 ሁለት ዴሲማሎችን (እስከ መቶኞች) መጠናቸውን መነሻ በማድረግ ማወዳደር።
 የዴሲማል ንፅፅሮች ዋጋ የሚኖራቸው ሁለቱም ዴሲማሎች ተመሳሳይ አንድን ሙሉ ሲጣቀሱ መሆኑን መገንዘብ።
 በክፍልፋዮችና በዴሲማሎች እውቀት በመገልገል ርቀት፣ ጊዜ፣ የቅጅ ብዛት፣ ክብደት፣ እና ገንዘብ የሚያካትቱ የቃል
ፕሮብሌሞችን መፍታት።
 መደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛት፣ እና ቀሪ ያለው ማካፈል በመጠቀም ባለበርካታ ደረጃ የቃል ፕሮብሌሞች መፍታት።
 ለቃል ፕሮብሌሞች የተሰጡ መልሶች ተቀባይነታቸውን መወሰን።
 የተሰጠ ህግን የሚከተል ቁጥር ወይም ቅርፀት ማፍለቅ።




ባለበርካታ-ቤት ሙሉ ቁጥሮችን መደበኛ የስሌት ዘዴ በመጠቀም መደመርና መቀነስ።
ባለሁለት-ቤት ቁጥርን በባለሁለት-ቤት ቁጥር ማባዛት።
በቀመሮች፣ አራት ማእዘን ድርድሮች፣ እና/ወይም በሞዴሎች በመገልገል የማባዛት/ማካፈል ስሌቶችን መሳልና ማብራራት።
አንድን ሙሉ ቁጥር (እስከ አራት ቤት) በባለአንድ-ቤት አካፋይ ማካፈልና ውጤቶቹ ከቀሪዎችና ያለቀሪ ውጤቶች እንደሚሆኑ
አድርጎ ማካፈል።
ይህም...
ማስረጃዎችን ማመዛዘን፣
ይገባኛልን መመርመር፣ እና
በመስፈርት መሰረት ዳኝነት
ለመስጠት እውነታዎችን
መጠየቅ።
ስለእውቀት ማወቅ
MT
ግምገማ
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills - TASS)
በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት...
 የሁለት ዴሲማሎችን ዋጋ ማወዳደር እና ምክንያትን ማብራራት።
 ዴሲማሎችን ለማወዳደር ተግባራዊ የሆነውን ስልት ርትአዊነቱን ማረጋገጥ።
 ፕሮብሌም ለመፍታት የትኛው ስልት የላቀ ውጤታማና ፈጣን መሆኑን መወሰን።
የግል አስተሳሰብን ማወቅና  ዴሲማሎችን ለማወዳደር የቦታ ዋጋ ተቀዳሚ እውቀት ማገናኘት።
በህላዌነቱ መንቃት
እንዲሁም የራስን አስተሳሰብ  የመማር ተግባሮች ለማብራራትና ግስጋሴን ራስ-በራስ ለመገምገም ጥያቄዎች መጠየቅ።
መቆጣጣርና መገምገም
 የቃል ፕሮብሌሞችን ለመፍታት ጥቅም ላይ የዋሉ ስልቶችን መጋራትና መለዋወጥ።
መቻል።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
በአስር ቤት ቁጥርና
ግብረቶች
ግብረቶችና
የአልጄብራ
አስተሳሰብ
አለካክና አሀዞች
ቁጥርና ግብረቶች - ክፍልፋዮች
MT
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...
ቤት ውስጥ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
 10 እና 100 አካፋዮች ያሏቸውን ክፍልፋዮች እንደ ዴሲማል ማሳየት።
 በሸቀጦች ምልክቶች ላይ የሚገኙ ዴሲማሎችን ማወዳደር መለማመድ።
ምሳሌ፡- ፓኮው ውስጥ ያለው የድንች ሳላድ አስራሁለትና አስራምስት-መቶኛ (12.15)
ግራም ቅባትነት አለው። አንድ የወተት ካርቶን ሰባትና ዘጠኝ አስረኛ (7.9) ቅባት ይይዛል።
የትኛው ነው የበለጠ ግራም ቅባት ያለው?
ምሳሌ፡ 15
= 15.05 or
= 1.8
 በተለያዩ ስልቶች በመገልገል ሁለት ዴሲማሎችን ማወዳደር።
ምሳሌ:
<
0.18
1.08
 ሁሉንም አራት ግብረቶች በመጠቀም መለካት፣ ክፍልፋዮች፣ እና ዴሲማሎች
የሚያካትቱ የተጨባጩ አለም ፕሮብሌሞች መፍታት።
 ተጨባጭ የአለም ፕሮብሌሞች ማዳበርና መፍታት።
ምሳሌ፡- ክሪስ በእለተ እሁድ 13.3 ማይሎች ብስኪሌት አሽከረከረ። ሰኞ 3 ማይሎች ብቻ
ብስክሌት አሽከረከረ። ማክሰኞ፣ ከእሁድና ከሰኞ ድምር ማይሎች በ5.2 ያነሰ ማይሎች
ብስክሌት አሽከረከረ። ማክሰኞ ስንት ማይሎች ብስክሌት አሽከረከረ?
 ሁሉንም አራቱንም ግብረቶች በመጠቀም ባለበርካታ-ደረጃ የቃል ፕሮብሌሞች
መፍታት።
 የተሰጠ ህግን የሚከተል የቁጥር ቅርፀት ማፍለቅ።
 በቁጥሮች ወይም በቅርፆች በመገልገል ቅርፀቶች መፍጠር እና ሌሎች ህጉንና የጎደሉ
ቁጥሮች እንዲገምቱ ማድረግ።
ምሳሌ፡- 72, 66, 60, ___ , ____, ____
"በ72 ጀመርኩ እና 6 ቀነስኩ።"
 በተለያዩ ስልቶች በመገልገል ባለሁለት-ቤት ቁጥር በባለሁለት-ቤት ቁጥር ማባዛት።
ምሳሌ፡ 32 x 46 የሚለውን ፕሮብሌም ከአንድ ስልት በላይ በመገልገል እንዴት
ትፈታዋለህ/ሽ?
 ባለአራት-ቤት ቁጥር በባለአንድ-ቤት ቁጥር ማካፈል።
 ማባዛት ወይም ማካፈል (ከቀሪ ወይም ካለቀሪዎች) በሚያስፈልጋቸው ተጨባጭ የዓለም
ሁኔታዎች መገልገልና የተጠቀሙበትን ስልት ማሳየት።
ምሳሌ፡ በፉትቦል ግጥሚያ፣ ወደ 9 የመቀመጫ ክፍሎች መመደብ ያለባቸው 1,328
ተማሪዎች ነበሩ። በያንዳንዱ ክፍል ምን ያህል ተማሪዎች ይኖራሉ? ሁሉም ክፍሎች
እኩል ይሆናሉ ወይ? ለምን አንደሆነ ወይም እንዳልሆነ መወያየት።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP