...

የአምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
24

views

Report

Comments

Transcript

የአምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
ቁጥርና ግብረቶች - ክፍልፋዮች
ተማሪዎች ሊያደርጉ የሚችሉት ...





የተጨባጩን አለም የማባዛት ፕሮብሌሞች በክፍልፋዮች በተለያዩ መንገዶች መግለፅና መፍታት።
ክፍልፋይን በክፍልፋይ ማባዛት መጠን መቀየር መሆኑን መተርጎም።
የማከፋፈል ጠባይ/ህግን በመተግበር የድበልቅ ቁጥር ተባዥዎችን መበተንና ማባዛት።
ክፍልፋይ የጎን ርዝመት ያላቸውን የባለአራት ማእዝኖች ስፋትን የሚያካትቱ ፕሮብሌሞች መፍታት።
ክፍልፋዮችን ለማባዛት ቀልጣፋ ስልቶችን መተግበርና ማብራራት።
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills -TASS)
የአስተሳሰብ ድፍረት አወሳሰድ
ማብራራት
... ነው
በሂሳብ ትምህርት፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት ...
የሚያስፋፉ፣
የሚያበለፅጉ፣ ወይም
የሚያስጌጡ ዝርዝሮችን
መጨመር።
 ክፍልፋዮችን ለማባዛት ያስቻሉ እርምጃዎችን ለመግለፅ ዝርዝሮች መጨመር።
 የስፋት ሞዴል አተረጓጎምን ማስፋፋት።
 ክፍልፋዮችን በክፍልፋዮች ማባዛትን የሚያካትቱ ፕሮብሌሞች ለማሳየትና
አንድን ግብ ለመምታት
አጠራጣሪን መቀበል
ወይም የዘልማድ ደንብን
መፈታተን።
 ክፍልፋዮችን ለሚያካትቱ የማባዛት ፕሮብሌሞች መፍትሄ ፍለጋ ላይ ፈተናዎችን
ለምፍታት የስፋት ሞዴሎች እንዴት እንደሚያግዙ በዝርዝር ማስረዳት።
 ክፍልፋዮች ሲባዙ በውጤቱ መጠንና በተባዦቹ መጠን መካከል ያለውን
የዝምድና እውቀት ማስፋፋት/ማራዘም።
ለመቋቋም ማስተካከያዎችን መቀበልና ማድረግ።
 ሃሳቦችን በመጋራት፣ ጥያቄዎችን በማቅረብ፣ ወይም የቃል ፕሮብሌሞችን
ለመፍታት አዳዲስ ስልቶችን በመሞከር አጠራጣሪ ሁኔታን ለመቀበል ፍላጎት
ማሳየት።
 ሂሳብ ተቀባይነት ያለውና ጠቃሚ መሆኑን ለማየት ክፍልፋዮች ሲያባዙ ተጨባጭ
አለምን በመፍጠር ራስንና ሌሎችን መፈታተን።
 ፕሮብሌምን መገንዘብ አስቸጋሪ ሲሆን ሁኔታዉን ለማሳየት የተለያዩ መንገዶች
ማገናዘብ።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የአምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 1
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት
(Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...
MT

ቤት ውስጥ ልጃችሁ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
የስፋት ሞዴል በመጠቀም ክፍልፋዮችን ለማባዛት አንድን ሙሉ ወደ
ክፍልፋዮች መከፋፈል።

አንድ የስፋት ሞዴል በመጠቀም ክፍልፋዮች ለማባዛት በተጨባጭ አለም ምሳሌዎች መጠቀም።
2
ቁጥርና ግብረቶች - ክፍልፋዮች
ምሳሌ:

2
3
×
3
ምሳሌ፡- የብስኩቱ አሰራር የሚጠይቀው የአንድ ስኒ 3 ኛ ዱቄት። ዳቦ 4ኛ እየሰራህ ነው። ምን
3
4
ያህል ዱቄት ያስፈልግሃል? (ሌሎች መለኪያዎች ወይም የምግብ አሰራሮች በመጠቀም ተመሳሳይ
ፕሮብሌሞች መሞከር።) ማሳሰቢያ፡- ይህ የመጠን ለውጥ ምሳሌ ነው።
ሙሉው ወደ ሶስት እኩል ክፍሎች ይቆራረጣል። ከሶስቱ ክፍሎች ሁለቱ
2
3
1
ለማሳየት ጥላት ይደረግባቸዋል ።
1
ምሳሌ፡- የቤት ስራህን የሰራኸው ከሰአት 1 4ነው። በምንባብ ያሳለፍከው 2 ግዜ ነው። ለምን
ያህል የሰአት ክፍልፋይ አነበብክ?

ከዚያም ሙሉው ወደ አራት እኩል ክፍሎች ይቆራረጣል። ከአራቱ ክፍሎች
3
ሶስቱ ለመታየት ይጠላሉ4።

የተጨባጥ አለም ፕሮብሌሞች በመፍጠር አእምሯዊ ድፍረት አወሳሰድ ማሳየት።
ክፍልፍፋዮችን ማባዛትን ለመማር ደጋፊ ድር ጣብያ፡-
ውጤቱ የተደራረበው አካባቢ ነው።
http://www.learner.org/courses/learningmath/number/session9/part_a/try.html
6
መልሱ 12
አጭር መፍትሄ
ቃላት
mixed number (ድብልቅልቅ ቁጥሮች)፡- አንድ ሙሉ ቁጥርና ክፍልፋይ ጋር የተፃፈ ቁጥር
ምሳሌ፡- 3 2
5
partition (መከፋፈል/መቆራረጥ)፡- ወደ እኩል ክፍሎች መቆራረጥ
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP