Comments
Transcript
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2 የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት (Learning Goals by Measurement Topic - MT) MT በአስርቤት ቁጥርና ግብረቶች በፎርሙላዎች በመጠቀም የአራት ማእዘን የስፋት መጠን እና መጠነ ዙርያ አግኙ። በሜትሪክ ውስጥ እና በተለመደው የመለኪያ ስርአቶች ውስጥ በትላልቆቹና በአነስተኛዎቹ አሀዱዎች መካከል ያለውን ዝምድና መግለፅ። በአንድ ስርአተ-መለክያ ውስጥ ከከፍተኛ ወደ አነስተኛ መስፈርቶች መለወጥ (መቀየር)። መለካትን የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞችን መፍታት። ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ ባለ አራት ዲጂት ሙሉ ቁጥር በባለ አንድ ዲጂት ቁጥር ማባዛት፣ እናም፣ የተለያዩ ስልቶች በመጠቀም፣ አንድን ዲጂት በሁለት ዲጂት ቁጥሮች ማባዛት። አንድን ሙሉ ቁጥር (እስከ አራት ዲጂት ያለው) በባለ አንድ ዲጂት አካፋይ ቁጥር (1) ማካፈል። በቀመሮች፣ አራት ማእዘን ድርድሮች፣ እና/ወይም የስፋት ሞዴሎች በመገልገል የማባዛትና የማካፈል ስሌቶችን መሳልና ማብራራት። በማካፈል ፕሮብሌም የቀሪን ትርጉም ማስረዳት። አለካክና አሀዞች ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት፡- መደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛት፣ እና ማካፈል የሚያካትቱ ባለ በርካታ ደረጃ ፕሮብሌሞች መፍታት። ቀሪ ያላቸው መልሶች የሚሰጡ ፕሮብሌሞችን ጨምሮ፣ መልሶች ተቀባይነት እንዳላቸው መወሰን። ያልታወቁ ቁጥሮችን በተለዋዋጮች ማመልከት። አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች (Thinking and Academic Success Skills -TASS) ትብብር ገንቢ ትንተና MT ይህም... በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት... የአንድ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳብ የቃል ፕሮብሌሞችን ለመፍታት በሂሳብ ግብረቶች (+, -, x, ÷) እውቀት መገልገል። መረዳትን ለማዳበር ወይም አዲስ ወይም ብቸኛ ሙሉ እስከ አንድ ሚልዮን በሚደርሱ ቁጥሮች በመጠቀም የመደመርና የመቀነስ ፕሮብሌሞች ለመፍታት የተቀዳሚ የመሰረታዊ እውነታዎች እውቀት ማያያዝ። ለመፍጠር የተለያዩ ከፍሎችን አንድ ላይ ቀሪዎችንና ትርጉማቸውን በአንድ ፕሮብሌም አውደ ንባብ ለማካተት በተቀዳሚ የማካፈል ማገጣጠም። እውቀት መገልገል። የቡድን ግብ ለመምታት በውጤታማነትና በመከባበር መስራት። ፈታኝ የአለካክ ፕሮብሌሞችን በአነስተኛ ቡድኖች ውስጥ ሆኖ መፍታት። ከእኩያዎች ጋር ይበልጥ ፈታኝና አሳሳቢ የቃል ፕሮብሌሞችን መሞከር። በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2 የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT) MT ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ... በአስርቤት ቁጥርና ግብረቶች በመደበኛ ቀመር በመጠቀም ሙሉ ቁጥሮችን መደመርና መቀነስ። ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው... በወረቀትና እርሳስ ሳይጠቀሙ የሂሳብ እውነታዎች መለማመድ። የማባዛትና የማካፈል ፕሮብሌሞች መፍጠርና በስፋት ሞዴል በመገልገል እንሱን መፍታት። የማባዛት ስፋት ሞዴል ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ አለካክና አሀዞች የማካፈል ስፋት ሞዴል ርቀት፣ ግዜ፣ ግዝፈት፣ እና ገንዘብ የሚያካትቱ ባለ በርካታ ደረጃ የቃል የስራ ፕሮግራሞች፣ ባልትናዎች፣ የጉዞ ርቀት፣ ወይም የጠፋ ገንዘብን የመሳሰሉ ፕሮብሌሞች መፍታት። ተለዋዋጮች የሚያካትቱ ባለ በርካታ ደረጃ የስፋትና የመጠነ ዙርያ የቃል ፕሮብሌሞች መፍታት። ለምሳሌ፡ የዚህን መናፈሻ ቦታ ስፋት ለማወቅ ስለ መጠነ ዙርያ በምታውቀው መጠቀም። ሀቀኛ የተጨባጭ አለም ፕሮብሌሞች መፍጠርና መፍታት። በስፋት እና መጠነ ዙርያ መካከል ያለውን ግንኙነት ተወያዩበት። አለካክን ለማወዳደር ማባዛትን እንዴት መቼ እንደምትጠቀሙበት ተወያዩ። ምሳሌ፡ ቴሌቪዥኑ ስፋቱ 75 ሳንቲሜትር ከሆነ፣ ስፋቱ በሚሊሜትር ምን ያህል ነው? የማካፈል ፕሮብሌሞች በጋርዮሽ በሚፈቱበት ወቅት የቀሪን ትርጉም የተለመዱ የቤት እቃዎች በመጠቀም የቃል ፕሮብሌሞችን መፍጠርና መፍታት። ማብራራት። መልሱ ለምን ልክ እና ሚዛናዊ መሆኑን ማስረዳት። በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs