...

የአራተኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት መልእክተ ዜና የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
41

views

Report

Comments

Transcript

የአራተኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት መልእክተ ዜና የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአራተኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት መልእክተ ዜና
ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
MT
ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት፡መደበኛ አልጎሪዝም በመጠቀም ሙሉ ቁጥሮችን (እስከ አንድ ሚሊዮን ድረስ) መደመርና መቀነስ።

መደመር/መቀነስ የሚያካትቱ በርካታ ደረጃ ያላቸው የቃላት ፕሮብሌሞችን መፍታት እና መልሶቹ ምክንያታዊ
መሆናቸውን መወሰን።

ሁኔታዎች ማባዛት አና መደመርን ማወዳደር ሊሆኑ እንደሚችሉ መገንዘብ።

የመደመር ማወዳደር ያካተቱ የቃላት ፕሮብሌሞችን መወከልና መፍታት።

የማባዛት ማወዳደር ያካተቱ የቃላት ፕሮብሌሞችን መወከልና መፍታት።

ያልታወቁ ቁጥሮችን በተለዋዋጮች ማመልከት።
ግብረቶችና የአልጄብራ
አስተሳሰብ
በአስርቤት ቁጥርና
ግብረቶች

አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills - TASS)
ገንቢ ትንተና
ይህም...
የአንድ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳብ  የቃላት ፕሮብሌሞችን ለመፍታት የሂሳብ ግብረቶችን (+፣ - ፣ x ፣ ÷ ) እውቀት መጠቀም።
መረዳትን ለማዳበር ወይም
አዲስ ወይም ብቸኛ ሙሉ  እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ቁጥሮችን ተጠቅሞ ፕሮብሌሞችን ለመፍታት ቀደም
ለመፍጠር የተለያዩ
የሚታወቅን የመደመርና የመቀነስ እውነታዎች ማገናኘት።
ከፍሎችን አንድ ላይ
ማገጣጠም።
የቡድን ግብ ለመምታት
በውጤታማነትና
በመከባበር መስራት።
ትብብር
በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት...
 የማባዛት እና የመደመር ውድድሮችን በተመለከተ የሚካሄዱ የጥቂት ሰዎች ቡድን ውይይቶች
መሳተፍ።
 በጥንዶችና በጥቂት ሰዎች ቡድኖች ወቅት ምክንያታዊ መልሶችን መወሰን።
 ፕሮብሌምችን በመፍታት ወቅት መቼ መደራደር እና መቼ በሃሳብ መጽናት እንደሚገባ
መረዳት።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የአራተኛ ክፍል የሂሳብ ትምህርት መልእክተ ዜና
ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት
(Learning Experiences by Measurement Topic - MT)
አጭር
መዝገበ
ቃላት
ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ
በአስርቤት ቁጥርና ግብረቶች
MT
ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...
 መደበኛ አልጎሪዝምን በመጠቀም እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ሙሉ
ቁጥሮችን መደመርና መቀነስ።


ምሳሌ:
7,456 + n = 9, 358
1,234 + 3,456, + 35,000 = ____? =
10,000 – 6,597






ባለሁለት-ደረጃ የቃላት ፕሮብሌምችን መፍታት። (ምሳሌ፡ በህዝብ ቤተ
መጽሀፍ ውስጥ 147,876 መጽሀፍት አሉ። 36,429 መጽሀፎች
ወንጀልነክ/ሚስጥራዊ ናቸው፤ 17,981 እውነታዊ ልብወለድ ናቸው፤ እና
የቀሩት መጽሀፎች መረጃዊ ጽሁፎች ናቸው። በቤተ መጽሀፍ ውስጥ ምን
ያህል መጽሀፎች መረጃዊ ጽሁፎች ናቸው?)
አንድን የቃል ፕሮብሌም ለመፍታት ማባዛት ወይም መደመርን ለመጠቀም
መወሰን።
የማባዛት ውድድሮችን መፍታት። (ምሳሌ፡ ሳም ከሚጉል 4 ጊዜ የሚበልጥ
እምነበረዶች (ማርብል) አሉት። ሚጉል 8 እምነበረዶች አሉት። ሳም ምን
ያህል እምነበረዶች አሉት?)
ቀመሮችን መፍታት ለዚህም አንድምትክ/ቫሬብል/ በመጠቀምአንድን ያልታወቀ
ቁጥር መወከል። (ምሳሌ ፡ 8 x n = 32)

ከ0 – 10 ማባዛትና ማካፈል እውነታዎች መለማመድ።
እስከ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ሙሉ ቁጥሮችን በመጠቀም የመደመርና የመቀነስ
ፕሮብሌሞችን ለመወከል አምሳሎች (ሞዴሎች) መሳል።
የመደመርና የመቀነስ ፕሮብሌሞችን ለመፍታት የተጠቀሙበትን የተለያዩ ስልቶች
ላይ መወያየት። አንድን የተለየ ስልት የመረጡበትን ምክንያት ማብራራት።
የተለመዱ የቤት እቃዎች በመጠቀም የቃል ፕሮብሌሞችን መፍጠርና መፍታት።
መልሱ ለምን ልክ እና ሚዛናዊ መሆኑን ማስረዳት።
እንዴትና መቼ ማባዛትን በመጠቀም ቁጥሮችን ማወዳደር እንደሚቻል
በሚመለከት ውይይት መሳተፍ (ምሳሌ ፡ሜይ በሳንቲም ማከማቻዋ የአሳማ ምስል
ሳጥን ውስጥ ከባለ ሃያ አምስት ሳንቲሞች (ኳርተር) ሁለት እጥፍ የሚሆን አንድ
ሳንቲሞች (ፔኒስ) አላት።
ቀመር ፡ የእኩል ነው ምልክት ያለው አንድ የቁጥር አረፍተ ነገር። ምሳሌ፡ 4+8 = 12 ወይም x + 9= 18
ምትክ /ቫሬብል/፡ ያልታወቀ መጠንን ለመወከል የሚጠቅም ፊደል/ሆሄ።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP