Comments
Description
Transcript
የአምስተኛ ክፍል የተጨመቀ ሂሳብ ዜና መፅሄት MT MT)
የአምስተኛ ክፍል የተጨመቀ ሂሳብ ዜና መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2 የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት (Learning Goals by Measurement Topic MT) MT ተማሪዎች ሊያደርጉ የሚችሉት ... በአስር ቤት ቁጥርና ግብረቶች ቁጥሮችና ግብረቶች ክፍልፋዮች አንድን ሙሉ ቁጥር በአሀዱ ክፍልፋይ ለማካፈል እና አሀዱ ክፍልፋይን በአንድ ሙሉ ቁጥር ለማካፈል በሞዴሎች መጠቀም። ሞዴሎችን ለመተርጎም በአሀዱ ክፍልፋዮች በማባዛትና በማካፈል መካከል ያለውን ዝምድና ማብራራት። በአሀዱ ክፍልፋይ (1 ተከፋይ ያለው ክፍልፋይ) ማካፈልን የሚያካትቱ ተጨባጭ ፕሮብሌሞች መፍጠር። አንድን ክፍልፋይ የተከፋይ በአካፋይ ማካፈል ነው ብሎ መተርጎም። የክፍልፋዮች ፎርም ወዳላቸው መልሶች የሚያመሩ ሙሉ ቁጥሮችን ማካፈል የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞች መፍታት። አለካክና አሀዞች አንድን ዴሲማል በሙሉ ቁጥር ማባዛትና ማካፈል። በተለያዩ ስልቶች በመገልገል ዴሲማልን በዴሲማል ማባዛትና ማካፈል። የመስመር ስእሎችን በመጠቀም የመለኪያ አሀዞችን (ግማሾች፣ ሩቦች፣ የአንድ ስምንተኞች) መወከልና መተርጎም። አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች (Thinking and Academic Success Skills -TASS) ትብብር ግትር ያለመሆን MT MCPS ይህም... በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት... ለአዳዲስና ለተለያዩ ሀሳቦችና በሙሉ ቁጥሮችና ክፍልፋዮች ማካፈል እንዴት በበርካታ መንገዶች መወከል እንደሚቻል መለየት። ስልቶች ክፍትና መልስ ሰጭ መሆንና በመካከላቸው በነፃ የቁጥር መስመር ወይም የስፋት ሞዴል በመጠቀም ክፍልፋዮችን ማካፈል ሞዴል ማድረግ እንዴት እንደሚቻል ከዝርዝሮች ጋር ማብራራት። መመላለስ። የቡድን ግብ ለመምታት የቡድኑን የዴሲማሎች ማባዛትና ማካፈል ግንዛቤ ለማብራራት እንዲቻል ሀሳቦችን መጋራት እና በውጤታማነትና በመከባበር ሌሎችን ማዳመጥ። መስራት። የክፍልፋዮችን የማካፈል ስለተለያዩ መንገዶች ሀሳቦችን መጋራት። አለካክ ጋር የተያያዙ ተጨባጭ ፕሮብሌሞችን ለመፍታት አብሮ መስራት። C 2.0 Summit 2014 Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs የአምስተኛ ክፍል የተጨመቀ ሂሳብ ዜና መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2 የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT) MT ቤት ውስጥ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው... ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ... ሙሉ ቁጥርን በአሀዱ ክፍልፋይ ለማካፈል እና ክፍልፋይን በሙሉ ቁጥር ለማካፈል በሞዴሎች መጠቀም። ቁጥርና ግብረቶች - ክፍልፋዮች ምሳሌ፡- ዶ/ር ስሚዝ ለአርብ ቀን 2 የጥርስ ህክምና ሰአቶች ቀጠሮ ይዟል። እያንዳንዱ ቀጠሮ የአንድ ሰአት ኛ ወስዷል። ለአርብ ምን ያህል ቀጠሮዎች መያዝ ይችላል። የትንሹ ቅርፀት ጡብ የትልቁ ቅርፀት ጡብ ኛ ነው። በ2 ቅርፀት ጡቦች ስንት ሲሶዎች ይገጥማሉ? የሙሉ ቁጥሮች እና የክፍልፋዮች ማካፈልን የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞች መተርጎምና መፍታት። ምሳሌዎች፡o አንድ ቤተሰብ የብስኩት ኛ ተርፎታል። የብስኩትን ትራፊ እኩል የሚካፈሉ ቤተሰቡ ውስጥ 8 ሰዎች አሉ። እያንዳንዱ ሰው የብስኩቶች ስንተኛ ያገኛል? o አንድ ተማሪ ያንድ መፅሀፍ 8 ምእራፎች ማንበብ አለበት። ማታ ማታ ያንድ ምእራፍ ኛ ያነባል። 8 ምእራፎች ለማንበብ ስንት ምሽቶች ይፈጅበታል? o እያንዳንዱን የቃል ፕሮብሌም ከተገቢ ቀመር ጋር ማዛመድና መፍታት። 8÷ = ÷8= 2÷ = 6 ምክንያቱን 2 ሰአቶች ወደ እኩል ቡድኖች ይካፈላሉ፣ እያንዳንዳቸው በአስር ቤት ቁጥሮችና ግብረቶች የስእት ኛ። አለካክና አሀዞች አንድን ዴሲማል በዴሲማል ወይም በሙሉ ቁጥር ለማካፈል በቦታ ዋጋ ስልቶች መገልገል። ምሳሌ፡- 2.4 ሜትር ርዝመት ያለውን ገመድ ወይም ክር ወደ 3 እኩል ክፍሎች መቁረጥ። ሁለት እና አራት አስረኛ የሀያአራት አስረኛ ተመጣጣኝ ነው። ሀያአራት አስረኛ ለ3 እኩል ቡድኖች ሲከፈል 8 አስረኞች በያንዳንዱ ይኖራሉ። MCPS የሁለት ዴሲማሎች (ሁለቱም ከ1.00 ያነሱ ተባዦች) የመባዛት ውጤት ለመወሰን በስፋት ሞዴል መገልገል። የመለኪያ አሀዞችን ለመተርጎም በመስመር ስእል (በቁጥር መስመር ላይ የአሀዞች ድግግሞሽ የሚያሳይ ግራፍ) መጠቀም። ለምሳሌ: አሀዞችን በመስመር ስእል ማሳየት። ለምሳሌ፡- የጫማቸውን ቁጥር ለማግኘት ጓደኞችንና የቤተሰብ አባላትን መቃኘት። በመረጃ አሀዞቹ በመጠቀም የመስመር ስእል መፍጠር። መወያያ ጥያቄዎች፡o የማስመሪያዎች፣ ክፍልፋዮች እና የመስመር ስእሎች እውቀታችሁ የቁጥር ስእል ለመፍጠር እንዴት ያግዛችኋል። o በሁሉም ታላቅና ከኡሉም ታናሽ በሆኑት ጫማዎች መካከል ልዩነቱ ምንድን ነው? C 2.0 Summit 2014 Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs