Comments
Transcript
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2 የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት (Learning Goals by Measurement Topic - MT) MT ተማሪዎች ማድረግ የሚችሉት፡በአስርቤት ቁጥርና ግብረቶች በርካታ ቤቶች ያሏቸው ሙሉ ቁጥሮችን ለማባዛት መገመትና በመደበኛ አሰራር መጠቀም። በርካታ ቤቶች ያሏቸው ሙሉ ቁጥሮችን ለማባዛት በመደበኛ አሰራር መቸ እንደሚጠቀሙ መወሰን። ዴሲማሎችን (እስከ አንድ-ሺኛ) ለማንበብና ለመፃፍ የቦታ ዋጋ ግንዛቤ መተግበር። በሞዴሎች ወይም በስእሎች በመገልገል ዴሲማሎችን (ወደ አስረኛ፣ መቶኛ፣ እና ሺኛ) መደመርና መቀነስ፤ ከዚያም ስልቶችን ከፅሁፍ ዘዴዎች ጋር ማዛመድ። ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ አለካክና አሀዞች መጠነ ስፍርን (volume) እንደ ምስሎች (አራት ማእዝን ፕሪዝሞች) መለያ (ጠባይ) መለየት እና መጠነ ስፍርን ኪውቢክ አሃዱዎች በመቁጠር መለካት። መጠነ ስፍርን ለመወሰን ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግ። የአራት ማእዝን ፕሪዝሞች መጠነ ስፍርን ለመወስን ፎርሙላ (V = b x h) መተግበር። መጠነ ስፍርን የሚያካትቱ ፕሮብሌሞች በተጨባጭ አለም ሁኔታዎች ተጠቅሞ መፍታት። የቡድን መለያ (grouping) ምስሎች (ቅንፎች) በመጠቀም የቁጥር መግለጫዎች መፃፍና መተርጎም። የሂሳብ መግለጫዎችን መለየትና መገምገም(መፍታት)። MT ይህም... ግምገማ አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች (Thinking and Academic Success Skills -TASS) ማስረጃዎችን ማመዛዘን፣ ይገባኛልን መመርመር፣ እና በመስፈርት መሰረት ዳኝነት ለመስጠት እውነታዎችን መጠየቅ። በሂሳብ፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት... ፕሮብሌም ለመፍታት ስራ ላይ የዋለ ስልት ተገቢነቱን ማረጋገጥ። በቦታ ዋጋ ግንዛቤና በግብረቶች ጠባዮች በመመስረት የስሌት ዘዴን ማገናዘብ። ያንድ ምስል መጠነ ስፍር በፎርሙላ በመጠቀም ወይም ኪውቡክ አሀዱዎች በመቁጠር መፍታት እና ስለእውቀት ማወቅ ትክክለኛነቱን መለካት። MCPS የግል አስተሳሰብን ማወቅና የማባዛት፣ ማካፈል፣ እና የመጠነ ስፍር ግንዛቤን ለማጣራት እንዲያግዝ የሌሎችን ሀሳቦች መጋራትና በህላዌነቱ መንቃት መስማት። እንዲሁም የራስን አስተሳሰብ መቆጣጣርና መገምገም ጠጣር ምስልን ለመበተን ተግባራዊ በሆነ ያስተሳሰብ ሂደት መወያየት። መቻል። C 2.0 Summit 2013 Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs የአራተኛ ክፍል አጭር የሂሳብ መፅሄት ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2 የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት (Learning Experiences by Measurement Topic - MT) በአስርቤት ቁጥርና ግብረቶች MT ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ... ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው... በዴሲማል ውስጥ የሚገኙ ዲጂቶች የቦታ ዋጋ መለየት። በማባዛት በመጠቀም ተጨባጭ ፕሮብሌሞችን ለመፍታት አገልግሎት ላይ መዋል የሚችል ስልት (የአእምሮ ሂሳብ፣ ከፊል ውጤት፣ መደበኛ አሰራር) በመምረጥና በማብራራት ግትር በመደበኛ፣ የቃል እና በተስፋፋ ፎርም በመጠቀም ዴሲማሎችን መወከል። አለመሆን። አስረኛዎች፣ መቶኛዎች፣ እና ሺኛዎች ቦታ በመመልከት ዴሲማሎችን ማወዳደር እና የትኛው ዴሲማል ከሌላው የበለጠ፣ ያነሰ፣ ወይም እኩል እንደሆነ የቦታ ዋጋ እውቀት በመጠቀም መግለፅ። ምሳሌ፡ <, >, ወይም = በመጠቀም 11.26ን እና 11.3ን ማወዳደር። ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ አለካክና አሀዞች መደበኛ አሰራር የአራት ማእዘን ፕሪዝም መጠነ ስፍር ለመወሰን በ (V = b x h) ፎርሙላ መገልገል። መጠነ ስፍር የሚያካትቱ የተጨባጭ አለም ፕሮብሌሞች መፍታት። ምሳሌ፡- የጨርቅ ቁምሳጥን ርዝመቱ 12 ኢንች፣ ስፋቱ 12 ኢንች ከፍታው ደሞ 6 ፊት (ጫማ) ነው። የኮት ቁምሳጥን መጠነ ስፍሩ 3,456 ኪውቢክ ኢንቾች ነው። የጨርቅ ቁምሳጥን መጠነ ስፍር ከኮት ቁምሳጥን መጠነ ስፍር ምን ያህል ጊዜ ይበልጣል? የቁጥር መግለጫዎች መለየትና መገምገም። ምሳሌ፡እነዚህ ሁለቱ መገለጫዎች ዝምድናቸው እንዴት ነው። (4 + 3) x 5 (4 + 3) x 10 ከፊል ውጤቶች የተለያዩ አራት ማእዝን ነገሮች (የጫማ ፓኮ፣ የሲትያል ፓኮ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን (washing machine)፣ ወዘተ.) ከቤት አካባቢ በመሰብሰብ "የመጠነ ስፍር መገመት ግጥሚያ" መጫወት። የያንዳንዱን ነገር መጠነ ስፍር ማገመት እና መለያዎቹን (ርዝመት፣ ስፋት፣ ከፍታ) በመለካት እውነተኛ መጠነ ስፍሩን ማግኘት። አንድ መገለጫ ለመፍጠር በቅንፍ መገልገል። ምሳሌ፡- 3 የልጆች የሲኔማ ቲኬቶች እያንዳንዳቸው በ$7 ሂሳብ እና 2 የአዋቂ የሲኔማ ቲኬቶች በ$12 መግዛትን የሚወክል መግለጫ እንዴት መፍጠር ትችላለህ? (3 x 7) + (2 x12) በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs