...

የአንደኛ ክፍል ሂሳብ ዜና መጽሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
27

views

Report

Comments

Transcript

የአንደኛ ክፍል ሂሳብ ዜና መጽሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
የአንደኛ ክፍል ሂሳብ ዜና መጽሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2
MT
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic - MT)
ተማሪዎች ሊያደርጉ የሚችሉት ...
ግብረቶችና የአልጄብራ
አስተሳሰብ
 ባለ 1-ዲጂት ቁጥሮችን የቁጥሩ ተጣማሪ ሊሆኑ የሚችሉትን በሙሉ በመወከል መበተን (መለያየት)።
 የመደመርና የመቀነስ ቀመሮችን ለመፍታት በየመቁጠርያ ስልቶች መጠቀም ።
የመደመር ቀመር
የመቀነስ ቀመር
የሚደመሩ ቁጥሮች
ድምር
8 + 2 = 10
ልዩነት
8 = 10 - 2
አለካክና አሀዞች
 መሰብሰብ፣ ማደራጀት፣ እና አሀዞችን (የመረጃዎች ስብስብ) መወከል።
 መረጃን መተርጎም (መጠየቅና የሚጠየቁትን መመለስ)።
እንዴት አድርገው
ት/ቤት
ይደርሳሉ?
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills -TASS)
ትንተና
ይህም...
በሂሳብ ትምህርት፣ ተማሪዎች ...
አንድን ሙሉ ነገር ወድያውኑ ግልፅ ሊሆኑ 
ወደማይችሉ ክፍሎች መከፋፈል እና
የሙሉውን ነገር መዋቅር ለመገንዘብ

እንዲቻል ክፍሎቹን ማገናዘብ።



ትብብር
የቡድን ግብ ለመምታት በውጤታማነትና
በመከባበር መስራት።
በአንድ ሙሉ አካላት መካከል ያለውን ዝምድና መለየት። ለምሳሌ፣ 2 እና
4 የ6 አካላት ናቸው።
ቀመሮችን ሲፈቱ ቅርፀቶችን መለየትና መግለፅ።
7+4=<> የሚለውን ቀመር ሲያይ፣ ተማሪ ሊል የሚችለው፣ "4 በሁለት የ2
መደቦች የተገነባ ነው፣ ስለዚህ 2ቶችን በመቁጠር ድምሩን ማግኘት
እችላለሁ።"
አሀዞችን መለያየትና ወደ ፈርጆች መደርደር።
ሰንጠረዥ ላይ የሚታዩ አሀዞችን ማወዳደር።

ቀመሮችን ለመፍታት የክፍል ተማሪዎች የተለያዩ ስልቶችን ሲጋሩ በንቃት
ማዳመጥ።

ሃሳብ በመጋራት፣ ጥያቄዎችን በመጠየቅ፣ እና መረጃ በሚሰበሰብበት፣
በሚደራጅበትና በሚተረጎምበት ወቅት የሌሎችን ሃሳብ በማክበር ተገቢ
ባህሪ ማሳየት።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
የአንደኛ ክፍል ሂሳብ ዜና መጽሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 1፣ ክፍል 2
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያዊ አርእስት
(Learning Experiences by Measurement Topic - MT)

የሚያገናኙ ሶስት ቅርጾች (ኪዩብስ) በመጠቀም ሁሉንም ሊሆኑ የሚችሉ ጥንዶችን ለመወከል
የ1-ዲጂት ቁጥርን መበታተን (መለያየት)። ከታች ያለው ምሳሌ ሊሰሩ የሚችሉትን ሁሉንም
የ6 ጥንዶች ይሳያል።
0+6=6
1+5=6
2+4=6
3+3=6
4+2=6
5+1=6
መዝለል/ማለፍ
6+0=6
እንደ ወደፊት/ወደኋላ መቁጠር እና ቆጠራን
በመጠቀም የመደመርና የመቀነስ ቀመሮችን መፍታት።
መቁጠር ወደፊት/ወደኋላ
ምሳሌ፡ 8+3= □
8 በል
ከዚያም ቀጣይ 3 ቁጥሮችን ተናገር።





የቁጥር መስመር
የመሳሰሉ የቆጠራ ስልቶችን

መቁጠርን
ለማጠናከር በኮምፒወተር ድር የሚገኝ መገልገያን ተጠቀም፡
http://www.oswego.org/ocsd-web/games/dogbone/gamebone.html

በኮምፒውተር ድር የክብደት ሚዛን ቁጥሮችን መሰብሰብና
ማፈራረስ፡http://nrich.maths.org/content/id/4725/balancer.swf

የቅኝት ጥያቄ መፍጠርና በሰረዝ መልክ (ታሊ ቻርት) ከጓደኞችና ቤተሰብ መረጃ መሰብስብ።
ለምሳሌ የሚወደድ
የቅኝት ጥያቄዎች
የሚያካትተው፡
የአይስ ክሪም
ጣዕም
o የምትወደው __________________ ምንድን ነው?
o ከትምህርት ቤት ወደ ቤት እንዴት ትሄዳለህ?
የሚወደድ አይስ ክሪም ጣዕም
ጣዕም
የሰረዝ ምልክቶች
ቁጥር
ቼኮሌት
IIII II
7
ቫኔላ
IIII
4
ስዊርት
IIII IIII
10
(የረጋ
የአይስዮገርት)
ክሪም ጣዕም
በቤት አካባቢ ያሉ ቁሳቁሶችን ለያይቶ በመመደብ (ጥራጥሬ፣ አሻንጉሊቶች፣ ልብሶች ወዘተ.)
መረጃ ሰብስብ/ቢ።
ቆጠራን መዝለል/ማለፍ
ምሳሌ፡ 6+4= □
6 በል
ከዚያም በ2ዎች ቁጠር።
የቅኝት ጥያቄዎችን ለመመለስ መረጃ በሰረዝ (ታሊ) መልክ ማሰባሰብ።
መረጃን በምስል/ስዕል እና ባር ግራፍ ማደራጀት።
ልኬትና አሀዞች
የሚወደድ የአይስ ክሪም ጣዕም
ቼኮሌት
ቫኔላ
ስዊርል
(የረጋ ዮገርት)
xxxxxxx
xxxx
xxxxxxxxxx
የትብብሮሽ የቁጥር ግጥሚያ መጫወት! የቁሳቁሶች ስብስብን ለሁለት ቡድኖች ለያያቸው።
ድርድሮችን እንደገና አንድ ላይ ይቀመጡና በተለየ መንገድ ድርድሮችን እንደገና ለያያቸው።
ሊደረጉ የሚችሉ ማጣመሮች ሁሉ እስከሚከነወኑ ድረስ ደጋግመው።
የቁጥር መስመር ሳልና ከአንድ ቁጥር በመነሳት ወደፊትና ወደኋላ ቁጠር።
በ2ዎች፣ 5ዎች፣ እና 10ዎች እስከ 120 ቁጠር። እንደ ባቄላ፣ አንድ ሳንቲሞች ወዘተ. የመሳሰሉትን
መጠቀምን አስብበት መቁጠርን ለማጠናከር።
የተማሪዎች ቁጥር

ግብረቶችና የአልጄብራ አስተሳሰብ
ቤት ውስጥ፣ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...
MT
ቁልፍ፡ x= 1 ተማሪ
 በአስረዞች/ቻርቶችና ግራፎች
ስለተደረደረ መረጃ መጠየቅና ጥያቄዎችን መመለስ። ሊጠየቁ የሚችሉ ጥያቄዎች
የሚያካትተው፡የትኛው ምድብ ብዙ/ትንሽ ድምጾች አሉት?፤ እኩል የድምጽ ቁጥሮች ያገኘ
ምድብ አለ?፤ በምን ያህል ተጨማሪ _________ ይበልጣል ከ_________?

ምሳሌ፡ ልብሶች

መረጃን
የውስጥ-ሸሚዞች (ከነቲራዎች) IIII 5
እጃቸው-ረጂም ሸሚዞች፡ III 3
ኮቶች፡ II 2
መተርጎም (መጠየቅና የሚጠየቁትን መመለስ)።
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም በLanguage Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP