...

አምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT

by user

on
Category: Documents
21

views

Report

Comments

Transcript

አምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት MT
አምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ግቦች በመለኪያ አርእስት
(Learning Goals by Measurement Topic-MT)
MT
አለካክና አሀዞች
ቁጥርና ግብረቶች ክፍልፋዮች
ተማሪዎች ሊያደርጉ የሚችሉት ...





አንድን ሙሉ ቁጥር በአሀዱ ክፍልፋይ ለማካፈል እና አሀዱ ክፍልፋይን በአንድ ሙሉ ቁጥር ለማካፈል በሞዴሎች መጠቀም።
ሞዴሎችን ለመተርጎም በአሀዱ ክፍልፋዮች በማባዛትና በማካፈል መካከል ያለውን ዝምድና ማብራራት።
በአሀዱ ክፍልፋይ (1 ተከፋይ ያለው ክፍልፋይ) ማካፈልን የሚያካትቱ ተጨባጭ ፕሮብሌሞች መፍጠር።
አንድን ክፍልፋይ የተከፋይ በአካፋይ ማካፈል ነው ብሎ መተርጎም።
የክፍልፋዮች ፎርም ወዳላቸው መልሶች የሚያመሩ ሙሉ ቁጥሮችን ማካፈል የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞች መፍታት።
 የመስመር ስእሎችን በመጠቀም የመለኪያ አሀዞችን (ግማሾች፣ ሩቦች፣ የአንድ ስምንተኞች) መወከልና መተርጎም።
የአስተሳሰብ ድፍረት አወሳሰድ
ማብራራት
አስተሳሰብና የአካዴሚያዊ ስኬት ችሎታዎች
(Thinking and Academic Success Skills-TASS)
ይህም...
በሂሳብ ትምህርት፣ ተማሪዎች የሚያደርጉት ...
የሚያስፋፉ፣ የሚያበለፅጉ፣
ወይም የሚያስጌጡ ዝርዝሮችን
መጨመር።
 ሙሉ ቁጥሮችና ክፍልፋዮች ያሏቸውን የማካፈል ፕሮብሌሞች ሲፈቱ ሀሳቦች፣ አስተያየቶች፣ ሂደቶች፣ ወይም
አንድን ግብ ለመምታት
አጠራጣሪን መቀበል ወይም
የዘልማድ ደንብን መፈታተን።
 መፍትሄዎችን ሲፈልጉ ፈተናዎችን ለመቋቋም ማስተካከያዎችን መቀበልና ማከናወን።
 ክፍልፋዮችን የሚያካትቱ የማካፈል ፕሮብሌሞች ሲፈቱ፣ ሀሳቦችን በማጋራት፣ ጥያቄዎችን በማቅረብ፣ ወይም
ውጤቶች ላይ ማገጣጠም ወይም መደመር።
 የቁጥር መስመር ወይም የስፋት ሞዴል በመጠቀም ክፍልፋዮችን ማካፈል ሞዴል ማድረግ እንዴት እንደሚቻል
ከዝርዝሮች ጋር ማብራራት።
ስልቶችን በመሞከር እርግጠኛ አለመሆንን ለመቀበል ፍላጎት ማሳየት።
 ሂሳብን የሚረዱትና ጠቃሚ መሆኑን ለማየት ክፍልፋዮችን ሲያካፍሉ ተጨባጭ ምሳሌዎችን በመፍጠር ራስንና
ሌሎችን መፈታተን።
 ስለ ክፍልፋዮችንና ሙሉ ቁጥሮችን ያካተተ ማካፈልን መገንዘብ ለማጣራት ጥያቄዎች ማቅረብ።
አምስተኛ ክፍል ሂሳብ መፅሄት
ማርክ መስጫ ወቅት 3፣ ክፍል 2
የመማር ተሞክሮዎች በመለኪያ አርእስቶች
(Learning Experiences by Measurement Topic-MT)
MT

ቁጥርና ግብረቶች - ክፍልፋዮች
ቤት ውስጥ ልጅዎ ማድረግ የሚችለው/የምትችለው...
ት/ቤት ውስጥ፣ ልጃችሁ ...


ማካፈልን ለመወከል በክፍልፋይ መጠቀም።
ምሳሌ፡ ስለ ክፍልፋይ አስቡ እንደ 3 4
ሙሉ ቁጥርን በአሀዱ ክፍልፋይ ለማካፈል እና ክፍልፋይን በሙሉ ቁጥር ለማካፈል በሞዴሎች
መጠቀም።
ምሳሌ፡ ዶ/ር ስሚዝ በአርብ እለት ለጥርስ ሀኪም ቀጠሮ 2 ሰአት ፕሮግራም አድርጓል።

እያንዳንዱ ቀጠሮ የአንድ ሰአት ኛ ወስዷል። ለአርብ ምን ያህል ቀጠሮዎች
ማቀድ/ፕሮግራም ማድረግ ይችላል።
የሙሉ ቁጥሮች እና የክፍልፋዮች ማካፈልን የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞች መተርጎምና መፍታት።
ምሳሌዎች፡o
አንድ ተማሪ ያንድ መፅሀፍ 8 ምእራፎች ማንበብ አለበት። ማታ ማታ ያንድ ምእራፍ
o
ያነባል። 8 ምእራፎች ለማንበብ ስንት ምሽቶች ይፈጅበታል?
እያንዳንዱን የቃል ፕሮብሌም ከተገቢ ቀመር ጋር ማዛመድና መፍታት።
8
=
8=
ኛ
መወያያ ጥያቄዎች፡o ተገቢውን ቀመር ከቃል ፕሮብሌሙ ጋር ለማዛመድ በምን ስልቶች ተጠቀማችሁ?
o ቀመራችሁን ለመፍታት በምን ስልት ተጠቀማችሁ?
መሉ ቁጥሮችና በክፍልፋይ ማካፈል የሚያካትቱ የቃል ፕሮብሌሞች በመፍጠር ያስተሳሰብ ድፍረት
ማሳየት።
የትንሹ ቅርፀት ጡብ የትልቁ ቅርፀት ጡብ
ኛ ነው። በ2 ቅርፀት ጡቦች ስንት ሲሶዎች
ይገጥማሉ? በ2 ቅርፀት ጡቦች ስንት ሲሶዎች
ይገጥማሉ?
2
= 6 ምክንያቱን 2 ሰአቶች ወደ እኩል ቡድኖች ይካፈላሉ፣ እያንዳንዳቸው የስእት
ኛ።
አለካክና አሀዞች

የመለኪያ አሀዞችን ለመተርጎም በመስመር ስእል (በቁጥር መስመር ላይ የአሀዞች ድግግሞሽ
የሚያሳይ ግራፍ) መጠቀም።
ለምሳሌ:
የአሳ ርዝመቶች፣ በኢንቾች
የአሳ ርዝመት - ያዝ-እና-ልቀቅ
የሳልሞን ውድድር

አሀዞችን በመስመር ስእል ማሳየት።
ምሳሌ፡ የጫማቸውን ልክ ለማወቅ የጓደኞችና የቤተሰብ አባላት መጠይቅ ማካሄድ። በመረጃ
አሀዞቹ በመጠቀም የመስመር ስእል መፍጠር።
የውይይት ጥያቄዎች፡
o የማስመሪያዎች፣ ክፍልፋዮች እና የመስመር ስእሎች እውቀታችሁ የቁጥር ስእል ለመፍጠር
እንዴት ያግዛችኋል።
o በሁሉም ታላቅና ከሁሉም ታናሽ በሆኑት ጫማዎች መካከል ልዩነቱ ምንድን ነው?
በMCPS መምህራን በC 2.0 Summit 2013 የተፈጠረ
ትርጉም Language Assistance Services Unit • Division of ESOL/Bilingual Programs • Office of Curriculum and Instructional Programs
Fly UP